ሃሌ፡ሉያ ሰብሑ ፡ ለስመ ፡ እግዚአብሔር ፤ ሰብሕዎ ፡ አግብርቲሁ ፡ ለእግዚአብሔር ።
እለ ፡ ትቀውሙ ፡ ውስተ ፡ ቤተ ፡ እግዚአብሔር ፤ ውስተ ፡ ዐጸደ ፡ ቤተ ፡ አምላክነ ።
ሰብሕዎ ፡ ለእግዚአብሔር ፡ እስመ ፡ ኄር ፡ እግዚአብሔር ፤ወዘምሩ ፡ ለስሙ ፡ እስመ ፡ ሠናይ ።
ሃሌ፡ሉያ።የእግዚአብሔርን፡ስም፡አመስግኑ፤እናንተ፡የእግዚአብሔር፡ባሪያዎች፡ሆይ፥አመስግኑት፥
በእግዚአብሔር፡ቤት፡ውስጥ፥በአምላካችን፡ቤት፡አደባባይ፡የምትቆሙ።
እግዚአብሔር፡ቸር፡ነውና፥እግዚአብሔርን፡አመስግኑ፤ለስሙ፡ዘምሩ፥መልካም፡ነውና፤
መዝሙረ፡ዳዊት 134: 1-3
|